HomeHorn of Africa (Page 70)

Horn of Africa

from pm Abiy FB page አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5/ 2015 ዓ.ም - የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መሪዎች በትላንትናው ዕለት ሶስት ጉብኝቶችን አካሂደዋል። ተጠቁሟል። የኤርትራዋ አስመራ ከተማ የሁለት ሀገራት ከፍተኛ ልዑካንን ትላንት ያስተናገደች ሲሆን ጁባ ደግሞ አንድ ጉብኝት አስተናግዳለች። የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ጁባ አቅንተው ከሀገሪቱ መሪዎች

Read More

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 እና መድኃኔ እቁባሚካኤል @Medihane ያቤሎ፣ ቦረና፣ መጋቢት 4/ 2015 ዓ.ም፡– በደቡብ ኦሮምያ በድርቅ ክፉኛ የተጎዳው ቦረና ዞን ዋና ከተማ ያቤሎ የሚገኙ ነዋሪዎች ድርቁ የሚያደርስባቸው ጫና ሳያንስ በእነሱ ስም የመጣ እርዳታ ሙስና እየተሰራበት ይገኛል። የእርዳታ እህሉን እንዲያከፋፍሉ ስልጣን የተሰጣቸው ሃላፊዎች ለእርዳታ ከመጣው እህል

Read More

አዲስ አበባ መጋቢት 4/ 2015 ዓ.ም፡ 15ኛው የአውሳ ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ ሀንፈሬ በአለ ሲመት የሀገር ውስጥ፣ ከጎረቤት ሀገራት ከተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የመጡ እንግዶች በተገኙበት በሱልጣኔቱ መናገሻ በአይሰኢታ ከተማ በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ በዛሬው እለት መካሄዱን የአፋር ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። በባህላዊ ስነ ስነስረአቱ መሰረት አልጋወራሽ

Read More