HomeHorn of Africa (Page 109)

Horn of Africa

አለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ሻምቡ ውስጥ ለተፈናቀሉ ሰዎች አስፈላጊ የሆኑ የቤት እቃዎችን ሲያከፋፍል። ፎቶ፡ አለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አዲስ አበባ፤ ጥቅምት፣10/2015 ዓ.ም፡- ባለፈው ሳምንት አለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ

Read More

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 9/2015 ዓ.ም፡- ዐቃቤ ህግ በአዲስ አበባ ፖሊስ የአየር መንገድ ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል ምርመራ ሀላፊን ጨምሮ ስልጣናቸውን አላግባብ በመገልገል ከባድ የሙስና እና አስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈፅመዋል ባላቸው 3 የፖሊስ አባላት እና ግብረ-አበሮቻቸው ላይ ክስ መመስረቱን ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ክሱ የተመሰረተው 1ኛ ተከሳሽ ም/ኢንስፔክተር መንግስቱ

Read More

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ቶሌ ቀበሌ ሰኔ በሰኔ ወር ከደረሰው ጭፍጨፋ የተረፉ ተፈናቃዮቹ መካከል በደብረ ብርሃን ከተማ በጊዜያዊ መጠለያ ካምፖች ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ። ፎቶው የተነሳው በሐምሌ ወር ነው ። ፎቶ ፣ ሀሩንቲዩብ ሚዲያ አዲስ አበባ ጥቅምት 08/2015 ዓ/ም፣ በኦሮሚያ ክልል በተለይም በወለጋ

Read More