ዜና፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ ለተቋቋመው የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ ጊዜያዊ ፍቃድ ሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 10፣ 2014 ዓ.ም፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝብን በዋና ምርጫ ክልልነት ለሚወክለው አዲስ ለተቋቋመው የፖለቲካ ድርጅት የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ (ሲፌፓ) ጊዜያዊ የምዝገባ ማረጋገጫ ሰነድ ሰጠ። ፓርቲው ለአዲስ ስታንዳርድ በላከው መግለጫ፣ “የሲዳማ ህዝብ ከ135 ዓመታት በፊት ጀምሮ ራሱን በራሱ እንዲያስተዳድር፣ ባህልና
0 Comments