ዜና፡ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ዋና ክፍል ኃላፊ ተገደሉ
ሟቹ ኮማንደር ዋጋው ታረቀኝ። ምስል፡- የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ አበባ፣ መስከረም 10/ 2015 ዓ.ም፡ በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ዋና ክፍል ኃላፊ ኮማንደር ዋጋዉ ታረቀኝ ከምሽቱ 6፡00 ሰዓት አካባቢ ጸጥታ በማስከበር ላይ በነበሩበት ወቅት በጥይጥት ተመተው መገደላቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን
0 Comments