ዜና፡- በነሐሴ ወር ወታደራዊ ግጭት ካገረሸበት ጊዜ ጀምሮ በትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልሎች ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ተፈናቅለዋል፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት
ተፈናቃዮች በትግራይ ክልል አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21/ 2015 ዓ.ም፡- በሰሜን ኢትዮጵያ በነሐሴ ወር መጨረሻ ጦርነት ካገረሸበት ጊዜ አንስቶ በአፋር፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች በተከሰቱ ግጭቶች ወደ 574,000 የሚጠጉ ሰዎች ተፈናቅለዋል ሲል ዩኒሴፍ አዲስ ያወጣው ሪፖርት ያመለክታል፡፡ የዩኒሴፍ ሪፖርት እንደሚያመለክተው በመላው ኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር 29.7
0 Comments