HomeAfrica (Page 3)

Africa

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 10/2015 ዓ.ም፡- በሀገራቸው የተከሰተውነ ጦርነት ሸሸተው ከ75 ሺ በላይ ሱዳናውያን ወደ ኢትዮጵያ መሰደዳቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መረጃ ያመላክታል። አብዘሃኛዎቹ ወደ ኢትዮጵያ የገቡት ሱዳናውያን ሰደተኞች ደግሞ በአማራ ክልል በኩል መሆኑን መረጃዎቹ ያሳያሉ። ባለፉት ሳምንታት በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው ቀውስ ሱዳናውያኑን በከፍተኛ ሁኔታ እንዳስጨነቃቸው ዳባንጋ

Read More

ፍኖተሰላም ከተማ ፤ ፎቶ - የከተማው ኮሚኒኬሽን ፌስቡክ ገፅ አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 9/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተሰላም ከተማ የአየር ድብደባ ሊሆን ይችላል በተባለ ጥቃት ቢያንስ 30 ሰዎች ሲሞቱ ከ 55 ባለይ ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሶባቸው በከተማው በሚገኝ ፍኖተሰላም አጠቃላይ ሆስፒታል ህክምና ላይ

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 9/ 2015 ዓ.ም፡- የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ በባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ፣ ሸዋ ሮቢትና ላሊበላ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች እንዳይንቀሳቁ ጥሎት የነበረውን ክልከላ ማንሳቱን አስታወቀ፡፡ ዕዙ በከተሞቹ የባጃጅ ተሸከርካሪዎች እስከ ነሐሴ 17፣2015 ድረስ እንዳይንቀሳቀሱ ያደረገውን ክልከለ በመሻር ከነገ ነሐሴ 10 ቀን 2015፣

Read More