ዜና፡ ኦፌኮ እና ኦነግ በኦሮሚያ ክልል የመንግስት ሀይሎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚያደርሱትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲያቆሙ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 9/ 2015፡- የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ(ኦፌኮ) እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር(ኦነግ) የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚያደርሱትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲያቆሙ ጠየቁ፡፡ ድርጅቶቹ በኦሮሚያ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በክልሉ በመንግስት ኃይሎች እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) መካከል እየተካሄደ
0 Comments