ዜና፡ በአማራ ክልል እየተካሄደ ካለው ዘመቻ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ዜጎች የአማራ ብሔር ተወላጆች በመሆናቸው ብቻ እየታሰሩ ነው ሲል ኢሰመኮ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ዛሬ ነሃሴ 8 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በአማራ ክልል እየተካሄደ ካለው ዘመቻ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ዜጎች በአማራነታቸው ብቻ እየታሰሩ ነው ሲል ገልጿል። በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች ንጹሃን ዜጎች በግጭቱ ሳቢያ ሂወታቸው ማለፉን አስታውቋል። ኮሚሽኑ በክልሉ
0 Comments