HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 155)

Author: Alemitu Homa

ራያ ቆቦ ወረዳ አካባቢ በብሩክ አለሙ አዲስአበባ፡ሰኔ15/2014 ዓ.ም፡- በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ የሚገኙ ስምንት ቦታዎች በትግራይ ሃይሎች ቁጥጥር ስር መሆናቸውን ነዋሪዎቹ ለአሜሪካ ድምፅ የአማርኛ ስርጭት ገለፁ፡፡ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትን ተከትሎ ከራያ ቆቦ የተለያዩ ወረዳዎች እንዲሁም በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ከአላማጣና አጎራባች አካባቢዎች የተፈናቀሉ 70,000 የሚገመቱ ተፈናቃዮች

Read More

በብሩክ አለሙ ሰኔ 14ቀን፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ፣ ቶሌ ቀበሌ ቅዳሜ ሰኔ 11፣ 2014 ዓ.ም  በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ260  እስከ 320  እንደሚሆን የተለያዩ የዜና ምንጮች የአካባቢውን ነዋሪዎች እንደ ዋቢ በመጥቀስ እየዘገቡ ነው። ቅዳሜ ሰኔ 11 2014 ዓ.ም በተፈፀመው

Read More

አዲስ አበባ፣ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ በእስር ላይ ከነበሩት ጋዜጠኞች እስካሁን አራቱ ከእስር በዋስ እንደ ተለቀቁ አዲስ ስታንዳርድ ማረጋገጥ ችላለች ። ከአራቱ ጋዜጠኞች መካከል ሁለቱ ዛሬ ተፈተዋል። በዛሬው እለት ከእስር ከተፈቱት ከሁለቱ አንዷ ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ ነች ፣ የጋዜጠኛ መአዛ ባለቤት

Read More