HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 111)

Author: Alemitu Homa

የዩክሬንን ስንዴ የጫነ መርከብ ከኦዴሳ ወደብ ሲወጣ የሚያሳይ ፎቶ:: ፎቶ: ©አሊያንስ/የጀርመን የውጭ ጉዳይ ቢሮ በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስ አበባ፣ መስከረም 27/2015 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ቀንድ በድርቅ ክፉኛ ለተጎዱት እንዲውል ዩክሬን ለኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ያበረከተችውን 50,000 ሺህ ቶን ስንዴን ጀርመንና ፈረንሳይ ለማጓጓዝና ለማከፋፈል ድጋፋቸውን ገልፀዋል፡፡ ለአዲስ ስታንዳርድ በተላከው መግለጫ

Read More

የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የፎቶ ክሬዲት: africanchildforum.org በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖረተሮች አዲስ አበባ፣ መስከረም 27/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ መስከረም 25 ቀን 2015 ዓ.ም. በቡድን ሆነው የመጡ ሰዎች ወደ ኢሰመኮ ጋምቤላ ጽሕፈት ቤት በመሄድ የተለያዩ የጥፋት ድርጊቶችን መፈፀማቸውን እንዲሁም በኢሰመኮ ባልደረቦች ላይ ዛቻ

Read More

በትግራይ ከወሲብ ጥቃት የተረፉ ሴቶች: ምስል-ሂዩማን ራይትስ ዎች/ህዳር 2021 በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስ አበባ፣መስከረም 26/2015 ዓ.ም፡- ጦርነትን በመሸሽ ከትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልል ለቀው የሚሰደዱ ሴቶች እና ልጃገረዶች ለጠለፋ እና ለፆታዊ ጥቃት ንግድ ተጋላጭነታቸው እየጨመረ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለሙያዎች አስታወቁ። "በትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልል  ሴቶች እና ልጃገረግ

Read More