ዜና፡ ዐቃቤ ህግ ከባድ የሙስና እና አስገድዶ የመድፈር ወንጀል ፈጽመዋል በተባሉ ሶስት የፖሊስ አባላት እና ግብረ-አበሮቻቸው ላይ ክስ መሰረተ
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 9/2015 ዓ.ም፡- ዐቃቤ ህግ በአዲስ አበባ ፖሊስ የአየር መንገድ ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል ምርመራ ሀላፊን ጨምሮ ስልጣናቸውን አላግባብ በመገልገል ከባድ የሙስና እና አስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈፅመዋል ባላቸው 3 የፖሊስ አባላት እና ግብረ-አበሮቻቸው ላይ ክስ መመስረቱን ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ክሱ የተመሰረተው 1ኛ ተከሳሽ ም/ኢንስፔክተር መንግስቱ
0 Comments