ዜና፡ በኮቪድ ወረርሽኝ፣ ድርቅ፣ ጦርነትና ግጭቶች የተነሳ ሴቶችና ሕፃናት ለተለያዩ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መጋለጣቸውን ኢሰመኮ ገለፀ
የኮቪድ ወረርሽኝ፣ ድርቅ፣ ጦርነትና ግጭት ሳቢያ በሴቶችና ሕፃናት መሰረታዊ መብቶች ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደራቸውን ኮሚሽኑ ገልጿል አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የሰሜኑ ክፍል በተነሳው ጦርነት በሴቶች እና በሕፃናት ላይ ለጦርነት ዓላማ ስልታዊ በሆነ መልኩ ጨምሮ መጠነ-ሰፊ ጥቃቶች መፈፀማቸውን እና በሶማሌ፣ በአፋር፣ በኦሮሚያ፣ በጋምቤላ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣
0 Comments