ዜና፡ የነቀምት የብልጽግና ፓርቲ ሃላፊ መገደላቸውን ተከትሎ ከንቲባው እና የከተማው ባለስልጣናት ለእስር መዳረጋቸው ተገለጸ
የነቀምት ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ሃላፊ ደሳለኝ ቦኮንጃ እና ከንቲባ ቶሌራ ረጋሳ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29/ 2015 ዓ.ም ፡- የነቀምት ከተማ ከንቲባ አቶ ቶሌራ ረጋሳን ጨምሮ በርካታ የከተማዋ ባለስልጣናት ከነቀምት ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊ ግድያ ጋር በተያያዘ ለእስር መዳረጋቸው ተገለጸ። የነቀምት ከተማ የብልጽግና ሃላፊ ከሳምንት በፊት ባልታወቁ
0 Comments