ዜና፡ መምህር እና ጋዜጠኛ መስከረም አበራ በቁጥጥር ስር ዋለች፤ ባሳለፍነው ሳምንት በርካታ ጋዜጠኞች ለእስር ተዳርገዋል
በእስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞች አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2/2015 ዓ.ም፡- “ኢትዩ ንቃት” የተሰኘው ዪትዩብ ቻናል መስራች እና ባለቤት፣ የፖለቲካ ተንታኝ መምህር እና ጋዜጠኛና መስከረም አበራ በትላንትናው እለት ወደ 12 ሰዓት አካባቢ በፌዴራል ፖሊስ አባላት እና ሲቪል በለበሱ በደህንነት አካላት በቁጥጥር ስር መዋሏን ባለቤቷ ፍፁም ገብረ ሚካኤል ለአዲስ
0 Comments