ዜና፡ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ መንግስት ከኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጋር ድርድር ሊያደርግ ነው ማለታቸውን ተከትሎ ቡድኑ ድርድሩ እንደሚከናወን አረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2015 ዓ.ም፡- ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ከኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጋር በነገው እለት በታንዛኒያ ድርድር እንደሚጀመር መግለፃቸውን ተከትሎ ቡድኑ ባወጣው መግለጫ መንግስት ሶስተኛ አካል ባለበት ድርድር ለማድርግ የቀረቡ ቅድመ ሁኔታዎችን በመቀበሉ ድርድሩ እንደሚጀመር አረጋግጧል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም እናጽና’ በሚል መሪ