ዜና፡ ምክር ቤቱ መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች የውትድርና ስልጠና ወስደው ብሔራዊ አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ የሚያችል አዋጅ አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18 2015 ዓ.ም፡- መከላከያ ሚኒስቴር ዕድሜያቸው አስራ ስምንት ዓመት የሞላቸው እና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወይም የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎችን በፈቃዳቸው ወታደራዊ ስልጠና ወስደው ለሁለት ዓመት ብሔራዊ አገልግሎት እንዲሰጡ ሊያደርግ የሚያስችል አዋጅ ምክር ቤቱ አፀደቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትላንት ባካሄደው ስብሰባ
0 Comments