Home2023 (Page 68)

May 2023

ፎቶ - UNICEF Ethiopia አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30/2015 ዓ.ም፡- ባለፉት 21 ወራት በኢትዮጵያ በኩፍኝ ወረርሽኝ ሳቢያ 182 ሰዎች መሞታቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ከጥቂት ቀናት ብፊት ይፋ ባደረገው መግለጫ የኩፍኝ በሽታ በኢትዮጵያ በየአመቱ በወረርሽኝ ደረጃ እንደሚከሰት ገልፆ በሀገሪቱ በሁሉም ክልሎች ወረርሽኙ ሪፖርት መደረጉን እና ከ16ሺ

Read More

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 30/2015 ዓ.ም፡- የጤና ሚንስቴር ኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና ስጋትነቱ ማብቃቱን ገልፆ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በሳርስ ኮቪድ-2 (SARS COV-2) የሚያዙና የሚሞቱ ሊኖሩ እንደሚችሉ እንዲሁም አዲስ የበሽታው ዝርያ ሊከሰት እንደሚችል ስጋት እንዳለ አስታወቀ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና ስጋትነቱ አብቅቶ እንደ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30/2015 ዓ.ም፡- ሶስተኛ ሳምንቱን ያስቆጠረው የሱዳን ቀውስ በሁለቱ ተፋላሚ ሀይሎች መካከል በተደጋጋሚ የተኩስ አቁም ስምምነቶች ቢደርሱም ሙሉ ለሙሉ የተተገበረ ስምምነት አልታየም። ሁለቱም ሀይሎች ከጀርባቸው የቆሙ ከፍተኛ ድጋፍ የሚያደርጉላቸው ሀገራት መኖራቸው እየተገለፀ ይገኛል። በሁለቱ የሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች በስተጀርባ የተሰለፉ የሀገሪቱ አጎራባች ሀገራት በሚል

Read More