ዜና፡ የቀድሞ የኢዜማ ሊቀምበር አቶ የሺዋስን ጨምሮ ሰባት አባላት ከፓርቲው በፍቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የቀድሞ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ሊቀምበር አቶ የሺዋስን ጨምሮ ሰባት አባላት ከፓርቲው በፍቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ፡፡ ከፓርቲው አባልነት መልቀቃቸውን ያስታወቁት ፓርቲውን በስራ አስፈጻሚ ደረጃ ሲመሩ የነበሩት አቶ የሽዋስ አሰፋ፣ አቶ ሀብታሙ ኪታባ፣ አቶ ተክሌ በቀለ፣ አቶ ዳንኤል ሺበሺ፣
0 Comments