ዜና፡ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ እና የናይጀሪያ አየር መንገድ አርማ ተቀብቶ በረራ ያካሄደው አውሮፕላን ውዝግብ አስነሳ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22/2015 ዓ.ም፡- ያሳለፍነው ሳምንት መገባደጃ በናይጀሪያ በሚሰራጩ በርካታ መገናኛ ብዙሃን መነጋገሪያ የነበረው ጉዳይ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ እና የናይጀሪያ አየር መንገድ አርማ ተቀብቶ በረራ ያካሄደው አውሮፕላን ነበር። የናይጀሪያ መገናኛ ብዙሃን እንዳስታወቁት ከሆነ የሀገሪቱን አርማ አዝሎ ከአዲስ አበባ በመነሳት ናይጀሪያ አቡጃ የገባው
0 Comments