Home2023 (Page 50)

June 2023

አማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤሊያስ ወረዳ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤሊያስ ወረዳ በምትገኝ ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ የመንግስት የመንግስት ፀጥታ ሀይል በተከፈተ ጥቃት በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡ የደብረ ኤልያስ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ፅ/ቤት፤ በደጎልማ ቀበሌ የሚገኘው

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም፡- በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ሀይሎች መካከል የሰላም ስምምነት ቢፈረምም አሁንም በምዕራብ ትግራይ የሚካሄደው የዘር ማጽዳት የወንጀል ተግባር እንደቀጠለ ነው ሲል ሂዩማን ራይት ወች ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2015 ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በምዕራብ ትግራይ የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ አካላትም ለፈጸሙት ግፍ

Read More

አማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በፌስቡክ ገፁ ባስነበበው መልዕክት ለክልሉ ህዝብ የማይጠቅሙ ድርጊቶችን ለመፈጸም ግንባር ነን ብለው ነገር ግን ጥሻ ለጥሻ የሚሽሎከሎኩ በመካከላችን የበቀሉትን አረሞች በአማራ ህዝብ የውስጥ ትብብር እና ጥረት ተነቃቅለው ይወገዳሉ ሲል አስጠንቅቋል። ፓርቲው ለክልሉ ህዝብ የማይጠቅሙ ያላቸውን አካላት በስም ባይጠቅስም ነገረ ግን "ከመካከላችን እያፈነገጡ

Read More