ዜና፡ የአለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ አቋርጦት የነበረውን የምግብ እርዳታ አቅርቦት በቀጣይ ወር ለማስጀመር ማቀዱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13/2015 ዓ.ም፡- የአለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ አቋርጦት የነበረውን የምግብ እርዳታ አቅርቦት በቀጣይ ወር ለመጀመር ማቀዱን የድርጅቱ የፖሊሲ ልማት ክፍል ረዳት ዳይሬክተር ቫለሪይ ጋርኒየሪ ለሮይተርስ አስታወቁ። ተረጂዎች በመለየቱ ረገድ ሙሉ ለሙሉ በአለም የምግብ ፕሮግራም ቁጥጥር ስር የሚወሰን መሆኑን ስናረጋግጥ ወዲያውኑ እንጀምራለን ማለታቸውን ያስታወቀው የዜና
0 Comments