ዜና፡ ብልፅግና መራሹ መንግስትም ሆነ ፓርላማው አገራችን ከገባችነት የፖለቲካ ቅርቃብ ማውጣት ስለማይችሉ ጠ/ሚ አብይ ስልጣንዎን ለጊዚያዊ ሲቪል አስተዳደር ያስረክቡ- ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ
“ከለውጡ በኋላ ፈተና በዝቷል ለተባለው እውነት ነው ፈተና በስቷል ግን ደግሞ ተፈናው እያዳከመን ሳይሆን እንደ ወርቅ አጠንክሮ እያወጣን ነው” -ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አዲስ አባባ፣ ሰኔ 29 /2015 ዓ.ም፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት 6ኛውን፣ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን፣ 28ኛ ስብሰባውን እያካሄደ
0 Comments