Home2023 (Page 26)

July 2023

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6/2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ሐምሌ 9 ይደረጋል የተባለው የኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ የሕገ ቤተ ክርስቲያንን ያላከበረና የቤተ ክርስቲያንን ማዕከላዊነት የሚጥስ በመሆኑ እንዲቆም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባወጣው መግለጫ ጠየቀ። ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እና የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የጳጳሳቱን

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6/2015 ዓ.ም፡- ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሱዳን ጉዳይ በሚመክረው የካይሮ ስብሰባ ለመታደም ግብጽ ይገኛሉ፤ ትላንት ሐምሌ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ማምሻ ግብጽ የገቡት ዶ/ር አብይ የግብጹ ፕሬዝዳንት አልሲሲ በቤተመንግስታቸው አቀባበል እንዳደረጉላቸው የግብጽ መገናኛ ብዙሃን አስታውቀዋል። ከአልሲሲ ጋር በህዳሴ ግድብ ዙሪያ፣ በሁለቱ ሀገራት

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5/2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል የሚገኙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት አባቶች በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ ሐምሌ 9 ቀን 2015 ዓ.ም በአክሱም ጽዮን የአዳዲስ ጳጳሳት ሹመት እንደሚያካሂዱ ገለፁ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ እና በትግራይ ክልል በሚገኙ የእምነቱ አባቶች በመንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መካከል የተፈጠረው ልዩነት

Read More