ጥበብ እና ባህል: 83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር የምስረታ በዓል በእንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው
በመካሄድ ላይ ያለው የአገው ፈረሰኞች ፌስቲቫል ከፊል እይታ። ፎቶ፡ አዊ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ፣ጥር 22/ 2015 ዓ.ም፡– 83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር የምስረታ በዓል በአማራ ክልል በምትገኘው አዊ ዞን፣ እንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ ልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ሰዎች
0 Comments