Home2023 (Page 111)

February 2023

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8/ 2015 ዓ.ም፡– የየመን አየርመንገድ ከስምንት አመታት በኋላ በዛሬው ዕለት ከየመን ኤደን ወደ አዲስ አበባ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ። ከየመን ኤደን ወደ አዲስ አበባ በሳምንት ሁለት ቀናት በረራ እንደሚያደርግ የአየር መንገዱ የኢትዮጵያ ቀጠና ስራስኪያጅ የሆኑት ፋኡድ አታሽ ለአዲስ ስታንዳርድ አስታውቀዋል። የየመን አየር መንገድ ለመጨረሻ ግዜ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7/ 2015 ዓ.ም፡- ፕሬዘደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን  ፓትሪያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ማትያስን ጨምሮ የቤተክርስቲያኒቷን መሪዎችን ካነጋገሩ በኋላ ሰኞ የካቲት 6 ቀን 2015 ዓ.ም በማኅበራዊ  ትስስር ገጾቸው  ባሰፈሩት መግለጫ  “ዘር እና ሃይማኖትን ለፖለቲካ ጥቅም ማዋል ቀይ መስመርን መተላለፍ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6/ 2015 ዓ.ም፡- ከኢትዮጵያ ፌዴራል ጦር ጋር አንድ ሁነን ተባብረን በመዋጋታችን ትልቅ ልምድ እና ትምህርት ቀስመንበታል እንዲሁም በቀጠናው ሰላም ለማስፈን ጥሩ ተሞክሮችን ተለዋውጠናል ሲሉ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ተናገሩ። የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ  ይህን ያሉት በኢትዮጵያ በሰሜኑ ክፍል በተለይም በትግራይ ላይ ስለተካሄደው ጦርነት

Read More