Home2023 (Page 107)

February 2023

ቴዎድሮስ አስፋው- ፎቶ -ማህበራዊ ገፅ አዲስ አበባ፣ የካቲት 13/ 2015 ዓ.ም፡– ኢትዮ ሰላም የተሰኘ የዩቱዩብ ቻናል መስራች ጋዜጠኛ እና የፖለቲካ ትንታኔ በመስጠት የሚታወቀው ቴዎድሮስ አስፋው በ30ሺ ብር ዋስትና ከእስር እንዲፈታ ባሳለፍነው ሳምንት ፍርድ ቤቱ ብይን ቢሰጠም ፌደራል ፖሊስ ይግባኝ በመጠየቁ ከእስር አለመፈታቱን ጠበቃው አቶ ሰለሞን ገዛሀኝ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13/ 2015 ዓ›ም፡- በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ከወጀባር፣ቃጤሳ እና ሬቦ የሚቀርቡ የውሃ አገልግሎቶች ለረዥም ጊዜ መቋረጡን ተከትሎ በተነሣ ተቃውሞ የመንግሥት የጸጥታ ኃይል በወሰደው እርምጃ ለተገደሉ እና ለተጎዱት ዜጎች መንግሥት ካሣ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ህገ ወጥ የኤጴስ ቆጶሳት ሹመት ሰጥተዋል፣ አዲስ ሲኖዶስ አቋቁመዋል ካለቻቸው አካላት ጋር ስምምነት ላይ ብትደርስም ሊቃነ ጳጳሳቱ ስምምነቱን መጣሳቸውን ቅዱስ ሲኖዶስ  አስታወቀ፡፡ "ወደ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ አዲሱ ሲኖዶስ በሚል አዲስ ስም ባስተላለፉት ሁሉም በአንድነት ጵጵስናው የሚመለከታቸውም

Read More