Home2023 (Page 102)

March 2023

ፎቶ- የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ አበባ፣ የካቲት 27/ 2015 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉሩፕ አባል የሆነው የኢትዮጵያ አቪየሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርስቲ ደረጃ ማደጉ ተገለጸ። አካዳሚው ወደ ዩኒቨርስቲ ደረጃ በማደጉም በቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራም በኤሮስፔስ እና መስተንግዶ ዘርፎች ስልጠና መስጠት መጀመሩን እንዲሁም በመጀመሪያ ድግሪ በአውሮፕላን ጥገና፣

Read More

መምህር ሙሉወርቅ ኪዳነ ማርያም- ፎቶ ዶይቸ ቬለ አዲስ አበባ፣ የካቲት 25/ 2015 ዓ.ም፡– የትግራይ ጊዜያዊ መንግስት ለማቋቋም ጫፍ ላይ ቢደረስም የግዜያዊዉ መንግስት አመሰራረቱ ከፍተኛ ውዝግብ እያስተናገደ ይገኛል፡፡ ባይቶና፣ ሳልሳይ ወያነ እና ውናት ሂደቱ ዲሞክራሲያዊ ባለመሆኑ ከወዲሁ ውጤቱ እንዲታወቅ አድርጎታል ሲሉ በመተቸት እንደማይሳተፉ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ

Read More

በድርቁ የሞቱ ከብቶች ፤ ፎቶ- የሀመር ወረዳ ኮሙኒኬሽን አዲስ አበባ፣ የካቲት 25/ 2015 ዓ.ም፡– በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን 6 ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ ከሶስት መቶ ሺህ ሰው በላይ ለረሀብ መጋለጡን የደቡብ ኦሞ ዞን የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የድርቁ መነሻ በባለፈው አመትም ሆነ

Read More