Home2023 (Page 101)

March 2023

በመድሃኔ እቁባሚካኤል @Medihane አዲስ አበባ፣ የካቲት 28/ 2015 ዓ.ም፡– በሶማሌ ክልል ዳዋ ዞን በተከሰተው ከፍተኛ ድርቅ በርካታ ሰዎች ተጊጂ መሆናቸውን፣ እንስሳት እየሞቱ መሆኑን፣ ወንዞችም ሆነ የውሃ ጉድጓዶች መድረቃቸውን፤ ሰዎችም መሞት መጀመራቸውም ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገልፁ፡፡ በዞኑ በሚገኙ አራት ወረዳዎች ሞያሌ፣ ሁዴት፣ ከደዱማ እና ሙባረክ የሚኖሩ አርብቶ አደሮች

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28/ 2015 ዓ.ም፡–  ሮሃ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ በዋይት ሃውስ ከሚሸለሙ ከአስራ አንድ የአመቱ “ብርቱ አለም አቀፍ ሴቶች ሽልማት” (IWOC) ተሸላሚዎች ውስጥ አንዷ መሆኗ ተገለጸ። መአዛ መሃመድ ከተመረጡት አስራ አንድ ብርቱ አለም አቀፍ ሴቶች ተሸላሚዎች አንዷ

Read More

በሸገር ከተማ አስተዳደር በለገጣፎ ለዳዲ አርባ አራት አካባቢ የፈረሱ ቤቶች አዲስ አበባ፣ የካቲት 27/2015 ዓ.ም፡-የኦሮምያ ክልል መንግስት በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ ከተሞችን አስተሳስሮ” ሸገር ከተማ አስተዳደር” በሚል ስያሜ ከመሰረታቸው  ውስጥ አንዱ በሆነው በለገጣፎ ለገዳዲ አከባቢ የሚገኙ በርካታ ቤቶች በመፍረስ ላይ ይገኛሉ። የክልሉ መንግስት በአዲስ አበባ ዙሪያ

Read More