Home2023February (Page 15)

February 2023

በጌታሁን ለገሰ @Birmaduu2 አዲስ አበባ፣ጥር 25/ 2015 ዓ.ም፡– በደቡባዊ ኢትዮጵያ የኦሮምያ ክልል የሚገኘው የቦረና ዞን በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ሀገራት ባለፉት አርባ አመታት ባጋጠመው ድርቅ በከፍተኛ ሁኔታ ከተጎዱ አከባቢዎች ዋነኛው ነው። ከስምንት መቶ ሺ በላይ የሚሆኑት የዞኑ ነዋሪዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ባለስልጣናቱ አስታውቀዋል። ለአምስት ተከታታይ ግዜያት በተራዘመ

Read More

                                                                                                                                                  አዲስ አበባ፣ጥር 25/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ መንግሥት በሕገ መንግሥቱ የተጣለበትን ኃላፊነት በመወጣት የቤተ ክርስቲያኒቱን ተቋማዊ ልዕልና እንዲያስጠብቅ እንዲሁም ህገ ወጡን ድርጊት ተገቢውን እርምት እንዲሰጥ አሳስቦ ይህ የማይሆን ከሆነ ግን ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጀምሮ ብፁዓን አበው ሊቃነጳጳሳት፣ የቤተ ክርስቲያኒቱ አገልጋይ ካህናትና ምእመናን ጭምር

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 24/ 2015 ዓ.ም፡- ከደቡብ ክልል ቡርጂ በመነሳት አማሮ ልዩ ወረዳዎችን በማቋረጥ ወደ ዲላ ከተማ በመጓዝ ላይ በነበሩ አምስት ሰዎች ላይ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ ሁለት ሰው ሲገደል አራት ሰው መቁሰሉን ቪኦኤ ዘግቧል፡፡ ዜና አውታሩ ያናገራቸው ነዋሪዎች እና የአካባቢው ባለሥልጣናት በገላና ወረዳና በአማሮ ወረዳ አዋሳኝ

Read More