ዜና፡ በኤሌክትሪክ የብረት ማማዎች ላይ በተፈጸመ ስርቆት ተቋሙ የ100 ሚሊዮን ብር ኪሳራ አጋጥሞኛል አለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3/ 2015 ዓ.ም፡- በ2014 ዓ.ም ብቻ ከኤሌክትሪክ የብረት ማማዎች ላይ 756 ቶን ብረት መዘረፉን እና በዚህም የ100 ሚሊዮን ብር ኪሳራ እንዳጋጠመው በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ የምስራቅ ሪጅን ዳይሬክተር አቶ ጋሻው በ2014 ዓ.ም ብቻ 24
0 Comments