ዜና ትንታኔ፡ የ2005 የ20/80 ባለ ሶስት መኝታ ቤት ተመዝጋቢዎች ከውላችን በላይ ለዘጠኝ አመት እየቆጠብን ባለበት ሁኔታ የቤት እጣ ውስጥ ሳንካተት ቀርተናል ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ
ምስል: አዲስ አበባ ቤቶች ልማት በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28/2014 ዓ.ም፡- በ2005 የ20/80 ባለ ሶስት መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ከውላችን በላይ ለዘጠኝ አመታት አየቆጠብን ቢሆንም በ13ኛው ዙር እንዲሁም ባሁኑ የ14ኛ ዙር እጣ ውስጥ ሳንካተት ቀርተናል ሲሉ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግረዋል፡፡ በመመሪያው መሰረት ቤቶቹ በስድስት አመት
0 Comments