ትንታኔ፡ አዲስ አበባ ከተማ እየተስተዋለ ያለው የዋጋ ንረት የመንግስት ሰራተኛውን ለከፋ የኑሮ ውድነት ዳርጎታል፤ አኮኖሚስቶች መንግስት ገንዘብ ማተም እንዲያቆም አሳሰቡ
የአትክልት ገበያ በአዲስ አበባ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ጷጉሜ 4/2014 ዓ.ም፡- በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ እየተስተዋለ ያለው የዋጋ ንረት ቋሚ ገቢ ያላቸውን የመንግስት ሰራተኛውን ለከፋ የኑሮ ውድነት ዳርጎታል፡፡ በወረሃ ነሐሴ 2014 ዓ.ም ”ስታትስታ” ይፋ ባደረገው ጥናት መሰረት ከአሰራ አምስት ከፍተኛ የኑሮ ውድነት ካስመዘገቡ የአፍሪካ ከተማዎች ውስጥ
0 Comments