ዜና፡ ዩክሬን ለኢትጵያ እና ሶማሊያ በእርዳታ መልክ ያበረከተችውን 50,000 ሺህ ቶን ስንዴን ጀርመንና ፈረንሳይ ለማጓጓዝና ለማከፋፈል ድጋፍ አደረጉ
የዩክሬንን ስንዴ የጫነ መርከብ ከኦዴሳ ወደብ ሲወጣ የሚያሳይ ፎቶ:: ፎቶ: ©አሊያንስ/የጀርመን የውጭ ጉዳይ ቢሮ በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስ አበባ፣ መስከረም 27/2015 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ቀንድ በድርቅ ክፉኛ ለተጎዱት እንዲውል ዩክሬን ለኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ያበረከተችውን 50,000 ሺህ ቶን ስንዴን ጀርመንና ፈረንሳይ ለማጓጓዝና ለማከፋፈል ድጋፋቸውን ገልፀዋል፡፡ ለአዲስ ስታንዳርድ በተላከው መግለጫ
0 Comments