Home2022 (Page 124)

March 2022

በመተከል ዞን የጸጥታ ሃይሎች ሰላማዊ ዜጎችን በህይወት ሲያቃጥሉ ሲያኔ መኮንን  አዲስ አበባ መጋቢት 03/2014  ፣ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ሠዎችን በእሳት ሲያቃጥሉ የሚያሳየው በማህበራዊ ድረ-ገጾች በሰፊው ተሰራጭቶ የነበረው ተንቀሳቃሽ ምስል ቦታው  ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ አይሲድ ቀበሌ መሆኑን የፌደራል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን

Read More

ማህሌት ፋሲል  አዲስ አበባ መጋቢት 01 2014:- ባሳለፍነው ቅዳሜ በፓሊስ ቁጥጥር ስር ውለው የነበሩት እና በልደታ ክ/ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው የነበሩ የባልደራስ ፓርቲ አባላት ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው ክርክር አደረጉ::  የካራማራ የድል በአልን ለማክበር የካቲት 26 ቀን 2014 ዓም ድላችህን ሃውልት አከባቢ የተገኙ የፓርቲው አባላት በፖሊስ ወደ

Read More

ባዶ ሸገር ዳቦ የችርቻሮ ሱቅ በአዲስ አበባ አዲስ አበባ የካቲት 30፣ 2014 - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ ለሸገር ዳቦ 613 ሚሊዮን ብር ድጎማ በማድረግ፣ እንዲሁም በ198 ሚሊዮን ብር ለስንዴ አቅርቦት በድምሩ 812 ሚሊዮን ብር በመመደብ የዳቦ ምርት ማስጀመር ችሏል በማለት

Read More