ዜና፡-በነጃዋር መሀመድ መዝገብ የተከሰሱ አራት ግለሰቦች ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ፍርድ ቤቱ ትእዛዝ ሰጠ
በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ፡ ሰኔ 22/2013-የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብር እና የህገመንግስት ጉዳዩች ችሎት በነ ጃዋር መሀመድ መዝገብ የተከሰሱትን ጃዋር መሀመድ በቀለ ገርባ ሀምዛ አዳነ እና ደጀኔ ጣፋ ለሁተኛ ግዜ ካሉበት ማረሚያ ቤት ችሎት አንቀርብም በማለታቸው ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ትእዛዝ
0 Comments