አስተያየት: የፌዴሬሽን ም/ቤት ውሳኔ፣ የትግራይ ክልላዊ ምርጫ እና ቀጣይ እውነታዎች
የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ከሪያ ኢብራሂም በትግራይ ክልል እና በማእከላዊው መንግስት መካከል ከምርጫ ጋር ተያይዞ በተፈጠር አለምግባባትና ማእከላዊው መንግስት የወሰደውን ምርጫ የማራዝም ውሳኔ በመቃወም ነበር ከአፈ ጉባኤነታችው በፈቃዳቸው የለቀቁት። ዛሬ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ባለው የክልል ምርጫ ተገኝተው መርጠዋል። ፎቶ፥ የትግራይ ማስ
0 Comments