HomeNews (Page 159)

News

ምስል-የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን አዲስ አባባ፤ጥቅምት 15/ 2015 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባወጣው አዲስ መረጃ በዚህ ዓመት ከነሃሴ መጀመሪያ እስከ ጥቅምት ወር ድረስ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በጋምቤላ ክልል 12 ወረዳዎች እና በክልሉ ርዕሰ መዲና በደረሰ የጎርፍ አደጋ ቢያንስ 185,200 ሰዎች (37,040 አባወራዎች) ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን

Read More

የአሜሪካ የላይኛው ምክር ቤት አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15/2015 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ህብረት መሪነት በፌዴራል መንግስት ተወካዮች እና በትግራይ ክልል ባለስልጣናት መካከል በደቡብ አፍሪካ በሚካሔደው የሰላም ደርድር በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት የዘለቀው ጦርነት እንዲቆም ከሁለቱ ተቀናቃኝ የአሜሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች (ዲሞክራት እና ሪፐብሊካን) የተዉጣጡ ዘጠኝ ሴናታሮች (የአሜሪካ

Read More

ከትግራይ ክልል ከተውጣጡ ልዑክ ቡድን አባላት መካከል አቶ ጌታቸው ረዳና ሌተናል ጀነራል ጻድቃን ገ/ትንሳይ መሳተፉቸው የተረጋገጠ ሲሆን በፌደራል መንግስት በኩል ግን በግልፅ የተጠቀሰ መረጃ እስካሁን የለም አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14/ 2015 ዓ.ም፡- ከትግራይ ክልል የተውጣጡ ልዑክ ቡድን አባላት በአፍሪካ ህብረት

Read More