HomeHorn of Africa (Page 91)

Horn of Africa

የውይይቱ ተሳታፊዎች፤ ፎቶ የአማራ ክልል ኮሙኑኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2015 ዓ.ም፡- በምዕራብ ጎንደር ዞን፣ የቋራ ወረዳ ነዋሪዎች እና የሱዳኑ አንኩራና ከርቸዲ ማኅበረሰቦች ታህሳስ 23፣ 2015 ዓ.ም. በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮች ለመፍታት እና በድንበሮቹ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የህዝብ ለህዝብ ውይይት አድርገዋል፡፡ ከአማራ ክልላዊ መንግስት ኮሙኑኬሽን የተገኘው

Read More

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  አላማጣ ቅርንጫፍ ፤ ፎቶ: ማህበራዊ  ሚዲያ አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሽሬ፣ አላማጣና ኮረም ከተሞች ያሉ የባንኩን ቅርንጫፎች ከፍቶ ደምበኞች ገንዘብ ማስቀመጥ እንዲሁም ከሃገር ዉስጥ እና ከውጭም ጭምር የሚላክላቸው ገንዘብ መቀበል ያሚያስችላቸዉን አገልግሎት መጀመሩን አስታዉቋል። በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በነበረዉ

Read More

ፎቶ- ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት/ ከክምችት እዲስ አበባ፣ታህሳስ 12/ 2015 ዓ.ም ፦ የፌደራል መንግስትና የትግራይ ከፍተኛ የጦር አዛዦች በናይሮቢ ካረን፤ ሞራን ማሰልጠኛ ማእከል፤ ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ/ም በፕሪቶርያ ደቡብ እፍሪካ ላይ የተፈራረሙትን የጦርነት ማቆም ስምምነ አፈጻጸምን በተመለከተ በምክክር ላይ እንደሚገኙ አዲስ ስታንዳርድ ያገኘው መረጃ ያመላክታል። የምክክር መድረኩ

Read More