ዜና፡ መንግስት በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ እና ሃይማኖት አባቶች ላይ እየደረሰ ያለውን ማዋከቦች፣ እስሮች እና ግድያዎችን በአስቸኳይ እንዲያስቆም ኢዜማ አሰሰበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2/ 2015 ዓ.ም፡- መንግስት በኦሮሚያ ክልል በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ እና በሃይማኖት አባቶች ላይ እየደረሰ ያለው ማዋከቦች፣ እስሮች እና ግድያዎችን በአስቸኳይ ኢንዲያስቆም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አሳሰበ። ኢዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን ችግር መሰረት በማድረግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በተቋሙ የተፈጠረውን
0 Comments