HomeHorn of Africa (Page 105)

Horn of Africa

ወ/ት ጁዌሪያ መሀመድ ኢብራሂም አዲስ አበባ፣ጥቅምት16/ 2015 ዓ.ም፡-የሶማሌ ክልል ምክር ቤትና የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት ወ/ት ጁዌሪያ መሀመድ ኢብራሂም በሶማሊ ክልል ዋና ከተማ ጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ውስጥ ከፌደራል ፖሊስ አባል በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸው ማለፉን የሶማሌ ክልል ኮምንኬሽን ቢሮ አስታወቀ። በተጓዦች እና

Read More

ህፃናትን ከህገወጥ ዝውውር እንታደጋቸው አዲስ አበባ፣ጥቅምት16/ 2015 ዓ.ም፡- የኤርትራ ዜግነት ያላቸው 23 ወንዶች ፣ 20 ሴቶች እና አምስት ህጻናትን በህገወጥ መንገድ ወደ ኬንያ ሊያሻገር የነበረ የደቡብ ኦሞ ዞን ፖሊስ አባል በህግ ቁጥጥር ስር መዋሉን የደቡብ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሚዲያ ክፍል ሀላፊ ምክትል ኮማንደር ታጁ ነጋሽ ለብስራት

Read More

ትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ የኩናማ ማህበረሰብ አባላት ከባድ ጥቃት ደርሶባቸው ከቀያቸው ተፈናቅለው በቅርቡ በDW ቴሌቪዥን ቀርበዋል። አዲስ አበባ፣ጥቅምት15/ 2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ ዞን ሽራሮ ከተማ ከጰጉሜ 1 አስከ መስከረም 2 ቀን 2015 ዓ/ም ቀን የኤርትራ ወታደሮች ቢያንስ 40 ሰዎችን ከህግ አግባብ ውጭ መገደላቸውን አምንስቲ

Read More