ዜና፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 25, 491 ቤቶችን ለተመዝጋቢዎች በዕጣ አስተላለፈ
በብሩክ አለሙ ሃምሌ 1፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦የከተማ አስተዳደሩ ግንባታቸው ሲካሄዱ የቆዩ 14ኛው ዙር የ20/80 እና 3ኛው ዙር የ40/60 በአጠቃላይ 25,491 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለተጠቃሚዎች በዛሬው እለት የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማው ከፍተኛ አመራሮች፣ ተመዝጋቢዎች፣ እና የክብር እንግዶች በተገኙበት በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ
0 Comments