ዜና፡ የደቡብ ክልል ምክር ቤት የዞን፣ የልዩ ወረዳዎችን መልሶ ለማዋቀር ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አቀረበ ፤ በጉራጌ ዞን ቡኢ ከተማ ኮማንድ ፖስት አቋቋመ
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ከደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አቶ ክፍሉ ዋና ጥያቄ ሲቀበሉ። ምስል- የፌዴሬሽን ምክር ቤት አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ፦ የደቡብ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አቶ ክፍሉ ዋና በክልሉ ያሉ
0 Comments