ዜና፡ ሴቶች በአዲስ አበባ ጎዳና ሰልፍ በመውጣት በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን ጥሪ አቅረቡ
ሴቶች በአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ጥሪ አያደረጉ ፡፡ ምስል- ማህበራዊ ድረ-ገፅ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4/2014 ዓ.ም፡- መቀመጫቸውን ኢትዮጵያ ያደረጉ ሶስት ሴቶች ላይ ያተኮሩ ሀገር በቀል የሲቪክ ማህበራት ያዘጋጁት የሰላም ሰልፍ ትላንት ሀሙስ ጳጉሜ 3 ቀን 2014 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ የሰላም ሰልፉ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የእርስ
0 Comments