ትንተና፡- እየጨመረ ባለው የትምህርት ዋጋ ወላጆች ፈተና ውስጥ ባሉበት ወቅት፣ ጦርነትና የተፈጥሮ አደጋዎች በኢትዮጵያ 13 ሚሊዮን ተማሪዎችን ከትምህርት ቤት ውጪ አድርገዋል
የምስል መግለጫ፡ በትግራይ የሚገኘው የመንጊ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በጥቅምት ወር 2014 ለህፃናት በሩን ከፍቷል።እንደ ዩኒሴፍ ዘገባ “ምንም እንኳን ጉዳቱ ቢኖርም ፣ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች እንደገና እየተከፈቱ ነው እና ዩኒሴፍ እና አጋሮች ልጆችን ወደነበሩበት ክፍል እየመለሱ ነው" የምስል ክሬዲት፡ ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ/2015። በምህረት ገ/ክርስቶስ እና በአሰፋ ሞላ አዲስ
0 Comments