ዜና፡ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት አባል ወ/ሪት ጁዌሪያ መሀመድ ከአንድ የፖሊስ አባል በተተኮሰ ጥይት ህይወታቸው አለፈ
ወ/ት ጁዌሪያ መሀመድ ኢብራሂም አዲስ አበባ፣ጥቅምት16/ 2015 ዓ.ም፡-የሶማሌ ክልል ምክር ቤትና የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት ወ/ት ጁዌሪያ መሀመድ ኢብራሂም በሶማሊ ክልል ዋና ከተማ ጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ውስጥ ከፌደራል ፖሊስ አባል በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸው ማለፉን የሶማሌ ክልል ኮምንኬሽን ቢሮ አስታወቀ። በተጓዦች እና
0 Comments