HomeEthiopia (Page 153)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ጥቅምት29/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል፣ በኮንሶ ዞን እና በሦስት ልዩ ወረዳዎች በሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ሕጎችን መሰረት በማድረግ ከሐምሌ 24 እስከ ነሐሴ 6 ቀን 2014 ዓ.ም.

Read More

አሊ ቢራ ማነው? አሊ ቢራ ከእናቱ ፋጡማ አሊ እና ከአባቱ መሐመድ ሙሳ በ1941 ዓ.ም ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምስራቅ 515 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ድሬዳዋ ከተማ ተወለደ። አባቱ መሐመድ ሙሳ ከአፍረን ቀሎ ኦሮሞ የዓላ ጎሣ ልጅ ሲሆኑ ግራዋ ከምትባል ከተማ ነው የመጡት። እናቱ ፋጡማ አሊ ድገሞ

Read More

አዲስ አባባ፣ጥቅምት26/2015 ዓ.ም፡- በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ከተማ ፖሊስ፣ በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ወንጀል ችሎት ሶስት ዳኞችን ያለህግ አግባብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ስማቸው እንዳይገለፅ የፈለጉ እና ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው የመረጃ ምንጭ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግረዋል፡፡ ደሳለኝ ለሚ፣ መሀመድ ጂማ እና አብዲሳ ዋቅጅራ የተባሉ ሶስት

Read More