HomeEthiopia (Page 149)

Ethiopia

አዲስ አበባ፡ህዳር 5/2015 ዓ/ም፦ በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የጎንደርና አካባቢዋ ተወላጅ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን 900ዐዐዐ ብር ወጭ የተሰራ የተማሪ መማሪያ 150 ኮምባይን ዴስክ በተወካዮቻቸው አማካኝነት አስረክበዋል። በዋግ ልማት ማህበር (ዋልማ) አስተባባሪነት የመጣው ድጋፍ ለማጓጓዢያ ወጭ 80000 ብር የሸፈነ ሲሆን ከክልሉ ትምህርት ቢሮ የማጓጓዢያ ተሸከርካሪና የኮምበባይን ዴስክ ማሰሪያን

Read More

አዲስ አበባ፣ህዳር 3/2014 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ተከስቶ በነበረው ጦርነት ምክንያት አገልግሎት ተቋርጦባቸዉ የነበሩ በሽሬ ዲስትሪክት ስር የነበሩ እና በምእራብ ትግራይ የሚገኙ ሰባት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ማለትም የማይካድራ፣ ሁመራ፣ ቃፍታ ፣ አውሮራ፣ ዳንሻ፣ አዲ ረሚፅ እና ከተማ ንጉስ ቅርንጫፎች ስራ መጀመራቸውን ባንኩ አስታወቀ። እነዚህ ሰባቱ የባንኩ

Read More

አዲስ አበባ፡ ሕዳር 2 ፣ 2015፦የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ በፕሪቶሪያ በተደረሰው ስምምነት መሠረት የሰብዓዊ ዕርዳታ በአስቸኳይ እና ያለገደብ ወደ ትግራይ እንዲገባ በማለት የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን “እስካሁንም በመከላከያ ወዳልተያዙት አካባቢዎች ጨምሮ ዕርዳታ ከምንጊዜዉም

Read More