ዜና፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አተገባበር በከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲመራ፣ በአጭር ግዜ እንዲያልቅ አብን ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3 /2015 ዓ.ም፡- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አተገባበር በከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲመራ፣ በአጭር ግዜ እንዲያልቅ፣ አዋጁን ለማስፈፀም የተሰማሩ አካላትም ከማንነት ተኮር ፍረጃዎች፣ ወከባዎች፣ ዘፈቀደ እስራትና አካላዊ ጥቃቶችን ባለመፈጸም እንዲሁም በየትኛውም አካል እንዳይፈጸሙ ጥበቃ የማድረግ ግዴታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ጠየቀ፡፡ ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳዮች