ዜና ትንታኔ፦በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ መደረጉና የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ተግባራዊ መሆን መጀመሩ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ ለሕዝብ ማመላለሻ ረጅም ወረፋ ማየት የተለመደ ሆኗል። ፎቶ ክሬዲት፡ Bjørn Tørrissen የጉዞ ብሎግ በብሩክ አለሙ ሰኔ 29፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ ከሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ጭማሬ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር
0 Comments