HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 127)

Author: Alemitu Homa

መቀሌ ፣ የትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና ። ፎቶ፡ ማህደር/ማህበራዊ ሚዲያ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20/2014 ዓ.ም፡- : የትግራይ ተወላጆች ወታደራዊ ትጥቅና ማሰልጠኛ ካለባቸው አካባቢዎች እንዲርቁ የፌዴራል መንግስት ጥሪ አቀረበ ። መንግስት ዛሬ በሰጠው መግለጫ ለህወሓት "ፀረ ሰላም ዕብሪት ምንጭ የሆኑ ወታደራዊ ዐቅሞችን ዒላማ

Read More

ምስል ማህበራዊ ድህረገፅ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20/2014 ዓ.ም፡- በወልቂጤ ከተማ ኮማንድ ፖሰቱን እና ክላስተርን በመቃወም የሁለት ቀን ስራ የማቆም አድማ እየተደረገ መሆኑን የከተማው ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የወልቂጤ ከተማ ነዋሪ የታዘዘው ኮማንድ ፖስት ህገ መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት ባለመሆኑ የማህበረሰቡ የመንቀሳቀስ መብቱ መታገዱን

Read More

በብሩክ አለሙ  @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19/2014 ዓ.ም፡- የወላይታን በክልል የመደራጀት ጥያቄ ደጋፊ እና የወላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ ፓርቲ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት እና የቀድሞ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር አቶ አሰፋ ወዳጆ በትናነትናው እለት ፍርድ ቤት ቀርበው ፍርድ ቤቱ በ60ሺ ብር ዋስ እንዲለቀቁና ውጭ ሆነው ክሱን እንዲከታተሉ ውሳኔ

Read More